ሕይወት ተፈራ ሁለተኛ ሳምንት
00:00
00:00
Embed Code (recommended way)
Embed Code (Iframe alternative)
Please login or signup to use this feature.

ብዙዎች በኢትዮጵያ አብዮት የወጣቶች ተሳትፎ በሚገባ አልተፃፈም እያሉ በሚቆጩበት ወቅት የኢህአፓን በሕውሃት እና በሌሎችም ድርጅቶች ውስጥ ተሳትፎ የነበራቸው የጊዜው ወጣቶች፣ የዛሬ ጐልማሶች ከራሳቸው የሕይወት ጉዞ ጋር እያጣመሩ መፃፍ ጀምረዋል፡፡

ከእነዚህ መካከል በተለይ ከቀዳማዊ ሃይለስላሴ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የፖለቲካ እንቅስቃሴ አንስቶ የኢህአፓን ድርጅታዊ እንቅስቃሴ፣ ዘመኑን የዘመኑን አስተሳሰብ ያስቃኘን የሕይወት ተፈሪ Tower in the sky ነው፤በሚለው ብዙዎች ይሰማማሉ፡፡

ደራሲዋ ሕይወት ተፈራ በ1965 በቀዳማዊ ሃይለስላሴ ዩኒቨርስቲ ተማሪነቷ በሕቡዕ ስለተደራጁ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች በኢህአፓ የወጣቶች ሊግ ስለነበራት የፖለቲካ ተሳትፎ በዚህ ሳቢያም ከ8 ዓመታት በላይ በእስር የቆየችበትን ዘመን ታሪክ በመጽሃፍ አቅርባልናለች፡፡

የዚህ ሳምንት የቅዳሜ ጨዋታ እንግዳ ሕይወት ተፈራ ናት፡፡ እነሆ ከቆይታቸው ተጨልፎ...

Licence : All Rights Reserved


X