ጨዋታ ነብይ መኮንን
00:00
00:00
Embed Code (recommended way)
Embed Code (Iframe alternative)
Please login or signup to use this feature.

የተከበራችሁ አድማጮቻችን የዛሬ እንግዳችን ነብይ መኮንን በማዕከላዊ እስር ቤት ሳለ ተርጉሞት ነገም ሌላ ቀን ነው በሚል ርዕስ ያሳተመው የማርጋሬት ሚሺል መጽሃፍ Gone with the wind፤ ተከታታይ የግጥም መድብሎቹን ስውር ስፌት በሚል እንዲሁም የጉዞ ማስታወሻዎቹን አሳትሞ ለንባብ አብቅቷል፡፡ ሌሎችም በርካታ ያልታተሙ ጽሃፎች አሉት፡፡
ዛሬ ሬድዮናቹን 9:00 ሰዓት ላይ ሸገር 102.1 ላይ ካደረጋችሁ አራተኛውን ክፍል የነብይ እና የመዓዛን ጨዋታ ታደምጣላችሁ፡፡

Licence : All Rights Reserved


X