Mintatu.Fikre`s Uploads
ጨዋታ ነብይ መኮንን የተከበራችሁ አድማጮቻችን የዛሬ እንግዳችን ነብይ መኮንን በማዕከላዊ እስር ቤት ሳለ ተርጉሞት ነገም ሌላ ቀን ነው በሚል ርዕስ ያሳተመው የማርጋሬት ሚሺል መጽሃፍ Gone with the wind፤ ተከታታይ የግጥም መድብሎቹን ስውር ስፌት በሚል እንዲሁም የጉዞ ማስታወሻዎቹን አሳትሞ ለንባብ አብቅቷል፡፡ ሌሎችም በርካታ ያልታተሙ ጽሃፎች አሉት፡፡
ዛሬ ሬድዮናቹን 9:00 ሰዓት ላይ ሸገር 102.1 ላይ ካደረጋችሁ አራተኛውን ክፍል የነብይ እና የመዓዛን ጨዋታ ታደምጣላችሁ፡፡
Mintatu.Fi...
00:01:20
1.74 K
0 Downloads
0 Comments
‹ወፌ ቆመች› ምዕራፍ ሁለት ክፍል 14 ‹ወፌ ቆመች›
ምዕራፍ ሁለት ክፍል 14 የ‹ወፌ ቆመች› ድራማ በዚህ ሳምንት ‹አድማ ብተና› ከሚል ርዕሰ ጋር ይደመጣል፡፡
‹ወፌ ቆመች› በየሳምንቱ ከአዳዲስ ርዕሰ ጉዳይ የሚደመጥ አዝናኝ የቤተሰብ ድራማ፤
የአቶ አማረ ልጆች ከአዲሱ ሰፈራቸው ጋር ለመከባበር ተጠራርተው ተሰብስበዋል፡፡አማረ ሀሳብ ገብቶታል፡፡
በጨረፍታ ያዳምጡት!
የቀደሙትን 13 ክፍሎች በሚከተለው አድራሻ ሄደው ያግኗቸው፡፡
http://www.shegerfm.com/2014-12-27-07-02-35
Mintatu.Fi...
00:01:32
1.02 K
0 Downloads
0 Comments
ነብይ መኮንን የተከበራችሁ አድማጮቻችን የዛሬ እንግዳችን ነብይ መኮንን በማዕከላዊ እስር ቤት ሳለ ተርጉሞት ነገም ሌላ ቀን ነው በሚል ርዕስ ያሳተመው የማርጋሬት ሚሺል መጽሃፍ Gone with the wind፤ ተከታታይ የግጥም መድብሎቹን ስውር ስፌት በሚል እንዲሁም የጉዞ ማስታወሻዎቹን አሳትሞ ለንባብ አብቅቷል፡፡ ሌሎችም በርካታ ያልታተሙ ጽሃፎች አሉት፡፡
ዛሬ ሬድዮናቹን 9:00 ሰዓት ላይ ሸገር 102.1 ላይ ካደረጋችሁ ሶስተኛውን ክፍል የነብይ እና የመዓዛን ጨዋታ ታደምጣላችሁ፡፡
Mintatu.Fi...
00:01:00
2.03 K
3 Downloads
0 Comments
ወፌ ቆመች ‹ወፌ ቆመች›
አዝናኝ የሬዲዮ ድራማ ከሰኔ 13/2007 ዓ.ም ጀምሮ በምዕራፍ አንድ ቆይታው አድምጣችሁ የወደዳችሁት፣በሬዲዮም በኢንተርኔትም አዳምጣችሁ ያጣጣማችሁት ድራማ ቀጣይ ምዕራፍ ከሚቀጥለው ሳምንት ቅዳሜ ጀምሮ በሸገር ጨዋታ ፕሮግራም ላይ ይጠብቁት፡፡
በየሳምንቱ ከአዳዲስ ርዕ ጉዳይ ጋር የሚደመጥ ፣ከደረሱበት ክፍል ቢያደምጡት ቤተሰብ የሚያደርግዎት፣በዕለት ተዕለት ህይወታችን ላይ ተመስርቶ የተሰራ የምናብ ጨዋታ
የድራማውን ባለታሪኮች የቀድሞ ህይወት ለማወቅ በዚህ በኩል http://www.shegerfm.com/2014-12-27-07-02-35 የምዕራፍ 1 ክፍሎችን ያዳምጧቸው፡፡በጨረፍታ ለመተዋወቅ ደግሞ እነሆ!
Mintatu.Fi...
00:01:51
1.34 K
0 Downloads
0 Comments
ገጣሚ እና ደራሲ ነብይ መኮንን ሰኔ ፮፣፳፻፯/06፣2007 የተከበራችሁ አድማጮቻችን የዛሬ እንግዳችን ነብይ መኮንን በማዕከላዊ እስር ቤት ሳለ ተርጉሞት ነገም ሌላ ቀን ነው በሚል ርዕስ ያሳተመው የማርጋሬት ሚሺል መጽሃፍ Gone with the wind፤ ተከታታይ የግጥም መድብሎቹን ስውር ስፌት በሚል እንዲሁም የጉዞ ማስታወሻዎቹን አሳትሞ ለንባብ አብቅቷል፡፡ ሌሎችም በርካታ ያልታተሙ ጽሃፎች አሉት፡፡
ነብይ መኮንን የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅም ነው፡፡ በሰፊው ካካሄድነው ጨዋታ መካከል ዛሬ የመጀመሪያውን ክፍል አሰናድተነዋል፡፡
Mintatu.Fi...
00:01:15
2.12 K
0 Downloads
0 Comments
ገጣሚ እና ደራሲ ነብይ መኮንን የተከበራችሁ አድማጮቻችን የዛሬ እንግዳችን ነብይ መኮንን በማዕከላዊ እስር ቤት ሳለ ተርጉሞት ነገም ሌላ ቀን ነው በሚል ርዕስ ያሳተመው የማርጋሬት ሚሺል መጽሃፍ Gone with the wind፤ ተከታታይ የግጥም መድብሎቹን ስውር ስፌት በሚል እንዲሁም የጉዞ ማስታወሻዎቹን አሳትሞ ለንባብ አብቅቷል፡፡ ሌሎችም በርካታ ያልታተሙ ጽሃፎች አሉት፡፡
ነብይ መኮንን የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅም ነው፡፡ በሰፊው ካካሄድነው ጨዋታ መካከል ዛሬ የመጀመሪያውን ክፍል አሰናድተነዋል፡፡
Mintatu.Fi...
00:01:30
3.79 K
2 Downloads
0 Comments
Mintatu.Fi...
00:01:10
944
0 Downloads
0 Comments
Mintatu.Fi...
00:01:03
510
0 Downloads
0 Comments
Mintatu.Fi...
00:01:20
1.08 K
0 Downloads
0 Comments
Mintatu.Fi...
00:10:04
7.93 K
19 Downloads
0 Comments
show more
Mintatu.Fikre`s Followers
Mintatu.Fikre`s Following
Mintatu.Fikre`s Audio Likes
Mintatu.Fikre`s Audio Playlists
Share Mintatu.Fikre"s Profile
Share on social platforms:
Mintatu.Fikre
profile viewed 2422 times
Who to Follow